ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረስውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ) ነው። ይኸውም እመቤታችን ድንልግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ስነ ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው።
በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የሚያምኑ እና የሚማፀኑ ሁሉ ውዳሴዋን በመፀለይ እንዲጠቀሙበት መፅናናትም እንዲያገኙበት ከአበው ሲወርድ ሲዋረድ የቆየውን በዚህ መልክ አቅርበንላችዋል።
በስዊድን ጎተንበርግ የ ደብረ ሃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤክ የሃመረ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት።
Latest Version
5.0Uploaded by
Yeyint
Requires Android
Android 1.6+
Category
Free Books & Reference AppContent Rating
Everyone
Report
Flag as inappropriateLast updated on Jul 24, 2015
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!