ሶስቱ መሰረቶች


1.0 от Abdulsemed
31/08/2019

Введение ሶስቱ መሰረቶች

الأُصُولُ الثَّلاثَةُ ሶስቱ መሰረቶች ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ ረሒመሁላህ

الأُصُولُ الثَّلاثَةُ

ሶስቱ መሰረቶች

ሸይኽ

ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ

ረሒመሁላህ

(1115 - 1206 ሂ.ሂ.)

መግቢያ

«አልኡሱሉ አሥሠላሣህ» እና «አልቀዋዒዱል አርበዕ» ኪታቦች በሱንኒው አለም ባሉ ሙስሊሞች ዘንድ ሰፊ እውቅና እና ተቀባይነት ያላቸው ኪታቦች ናቸው ፡፡ ስርኣተ በውስጣቸው ከያዙት አንገብጋቢ የተውሒድ መልእክት በተጨማሪ አቀራረባቸው በራሱ እራሱን ትልቅ ትልቅ ትምህርት ትምህርት ነው ፡፡ እያንዳንዱ ነጥብ በቁርኣናዊ ወይም ሐዲሣዊ ማስረጃ በዚህ በዚህ ትምህርት ትምህርት ውስጥ ያለፈ የትኛውንም እምነት ነክ ያለ ያለ ማስረጃ ሊቀበል እንደማይገባው ፅኑ ፡፡ ፡፡ ፡፡

በትርጉም ስራዬ ላይ በኪታቦቹ ውስጥ የተጠቀሱ አንቀፆችን አንቀፆችን ፣ የዑለማእ የዑለማእ የዑለማእ መገኛቸውን ያሰፈርኩ ያሰፈርኩ ቡኻሪና ሙስሊም ሙስሊም ውጭ ባሉት ባሉት የታላቁን ሙሐዲሥ የሸይኹል የሸይኹል ብይኖች አስፍሬያለሁ ፡፡ ፡፡ አልፎ አልፎ ሀሳቦችን ያብራራሉ ብዬ ያሰብኳቸውን ማስታወሻዎች ከግርጌ አስፍሬያለሁ ፡፡

ምልክቶች ለመማር ማስተማር ይበልጥ እንዲያግዝ ሙሉ ትርጉም ብቻ ይልቅ ዐረብኛውን ዐረብኛውን ካሰፈርኩ በኋላ በኋላ ያስከተልኩ ሲሆን ሲሆን እንዲያግዝ በማሰብም ምልክቶች ሐረካት (ምልክቶች) እንዲኖሩ አድርጌያለሁ ፡፡

ያለንበት ዘመን እንደ አሕባሽ ያሉ የጥፋት ኢስላማችንን ኢስላማችንን ለመናድ በብልሹ በብልሹ በብልሹ ለመበከል ቆርጠው የተነሱበት እንደመሆኑ ወላጆች ወላጆች ለልጆቻቸው ከመቼውም ጊዜ ትኩረት ሊሰጡ የሚገባቸው የሚገባቸው ፡፡ ፡፡ ፡፡ ንቃተ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ የአስተሳሰብ ለመመከት ንቃተ ህሊናን ማዳበር ቀዳሚው ምርጫ ወላጆች ወላጆች ዓሊም ዓሊም ትልቅ ትልቅ እና መሰል ጤናማ እየመረጡ እየመረጡ ከምንም ከምንም በላይ ፣ ፣ እራሳቸውን እራሳቸውን ከጥፋት ከጥፋት ሊያስታጥቋቸው ሊያስታጥቋቸው ፡፡ ፡፡ ዛሬ ላይ ለተውሒድ ግንዛቤውና ፍቅሩ ያለው ትውልድ ማፍራታችን በሂደት ጠንካራ ለመገንባት ለመገንባት ፅኑ መሰረት ይሆነናል ፡፡

መፅሐፉ በቀጣይ እትም በተሻለ መልኩ ይወጣ ዘንድ እርምት ወይም ያለው ሰው ሰው ጥቆማ አስቀድሜ አስቀድሜ አመሰግናለሁ ፡፡ ፡፡

ሙሐመድ አሕመድ ሙነወር

15 ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ አላህ ይዘንላቸውና በ 1115 15-ዓመተ ተወልደው በ 1206 ነው የሞቱት ፡፡ ቁርኣንን ገና አስር አመት ሳይሞላቸው የሐፈዙ ዒልም ዒልም ፍለጋ ቀያቸው በመውጣት በመውጣት መካ ፣ መዲናህ አልአሕሳእ ፣ ፣ ፣ በግዳድ ፡፡ ፡፡ ፡፡ የተወለዱትም የሞቱትም ዑየይናህ ውስጥ ነው ፣ በሳዑዲ ዐረቢያ ነጅድ ክልል ፡፡ ለደዕዋ የሚያግዛቸውን እውቀት ከገበዩ በኋላ በቀጥታ ወደ ደዕዋው መስክ በመግባት ህይወታቸውን በዚሁ ላይ አሳልፈዋል ፡፡ የደዕዋቸው ቀዳሚ ትኩረትም በዘመናቸው በሰፊው የተንሰራፋውን በኢስላም ስም የሚፈፀም የባእድ አምልኮ መጋፈጥ ነበር ፡፡ የተውሒድ ዘመቻቸው በአላህ እገዛ ፍሬ አፍርቶ የልፋታቸውን ውጤት በአይናቸው ለማየት በቅተዋል ፡፡

ሸይኹ ዐቂዳን ማስተካከል ላይ ያነጣጠሩ በርከት ያሉ ኪታቦችን ጥለው ሲሆን ተማሪዎቻቸውና ተማሪዎቻቸውና ሀላፊነታቸውን ተረክበው ተረክበው ተወጥተዋል ፡፡ ፡፡

ሸይኹ - አላህ ይዘንላቸውና - ጠላቶቻቸው እንደሚቀጥፉባቸው ከቁርኣንና ከሐዲስ ያፈነገጠ እንግዳ አስተሳሰብ አላመጡም ፡፡ ለእያንዳንዱ ንግግሮቻቸው የቁርኣንና የሐዲስ ማስረጃ መጥቀሳቸውም ይህንን ሐቅ በሚገባ ያስረዳል ፡፡ በየመሀሉ የቀደምት ዑለማዎችን ንግግሮች ጣል ማድረጋቸውም በቀደምቶቹ ፍኖት ላይ እንጂ አዲስ አዲስ ጠንሳሽ እንዳልሆኑ እንዳልሆኑ ምስክር ነው ፡፡

Дополнительная информация о Приложения

Последняя версия

1.0

Загрузил

JJ Projeat

Требуемая версия Android

Android 2.1+

Жаловаться

Сообщить о неприемлемом содержании

Ещё

Используйте приложение APKPure

Историческую версию ሶስቱ መሰረቶች можно получить на Android

Скачать

Используйте приложение APKPure

Историческую версию ሶስቱ መሰረቶች можно получить на Android

Скачать

Альтернатива ሶስቱ መሰረቶች

Больше от Abdulsemed

Рекомендуем