ቃለ ስብሐት


1.0 by Kaleb Berhanu
Dec 12, 2019

کے بارے میں ቃለ ስብሐት

ለዲያቆናት ለምዕመናን እንዲሁም በተወሰነ መልኩ ለካህናት የሚያገለግሉ የድምጽ ትምህርቶችን የያዘ መንፈሳዊ መተግበሪያ ነው

ቃለ ስብሐት የአብነት ትምህርት መማር ለሚፈልገ ሁሉ ትልቅ እገዛ የሚያደርግ መተግበሪያ ሲሆን ለተማሩት የረሱትን ለማስታወስ በተለያየ ምክንያት ወደ አብነት መምህራን ሄደው መማር ላልቻሉ ተማሪዎቸ ደግሞ (ይሄ ሲባል ግን ጊዜ እያላቸው እና በአቅራቢያቸው መምህራን እያሉ ሄደው የማይማሩትን አይመለከተም) የበኩሉን አስተዋጽዎ ያደርጋል ፤ እንዲሁም ተማሪዎች በሚማሩበት ወቅት ሪከርዱን እያዳመጡ ከመምህሩ ቢማሩ የመምህሩን ድካም እና የተማሪውን ጊዜ መቆጠብ ይቻላል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የዚሁ መተግበሪያ አንድ አካል የሆነ በከፍተኛ ሁኔታ በአብነት ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ “ቃለ ቅዳሴ” ተብሎ የተሰየመ የስርዓተ ቅዳሴ መጽሐፍ ይዘትም ከስርዓተ ቅዳሴ በተጨማሪ ፡- ተፈሥሒ ማርያም ፣ መልክዓ ስዕል ፣ እሴብሕ ጸጋኪ እንዲሁም የዜማ ምልክቶችን ሙሉ ቃላቸውን ከነ መገኛቸው እንዲሁም ሌሎችንም አስፈላጊ ነገሮች በአንድ ጥራዝ አሰባስቦ የያዘ መጽፍ ነው፡፡ነገር ግን መተግበሪያውም ሆነ መጽሐፉ የተዘጋጁት የተማሪዎችን ድካምና ጊዜ ለመቆጠብ ታስቦ እንጂ ያለ መምህራን በዚህ መተግበሪያ ብቻ መማር በቂ ነው ማለት እንዳልሆነ እንዲገነዘቡልን እንፈልጋለን፡፡

ወስብሃት ለእግዚአብሔር

میں نیا کیا ہے 1.0 تازہ ترین ورژن

Last updated on Dec 16, 2019
የመጀመሪያ ስሪት

معلومات ایپ اضافی

تازہ ترین ورژن

1.0

اپ لوڈ کردہ

Ricardo Grozavescu

Android درکار ہے

Android 4.2+

Available on

رپورٹ کریں

فلیگ غیر موزوں ہے

مزید دکھائیں

ቃለ ስብሐት متبادل

Kaleb Berhanu سے مزید حاصل کریں

دریافت