Habesha student


1.0 by The Great Commission Ministry Ethiopia
2013年12月27日

關於Habesha student

ይህ አፕሊኬሽን የተለያዩ መንፈሳዊ መጣጥፎችን፣ ዕውነተኛ የሕይወት ልምዶችን፣ በሕይወት ላይ ያተኮሩ ጥያቄና መልሶችን ይዟል፡፡

habeshastudent.com ስለህይወት እና ስለእግዚአብሄር በነፃነት ጥያቄ የሚጠይቁበት አፕሊኬሽን

ይህ አፕሊኬሽን የተለያዩ መንፈሳዊ መጣጥፎችን፣ ዕውነተኛ የሕይወት ልምዶችን፣ በሕይወት ላይ ያተኮሩ ጥያቄና መልሶችን ይዟል፡፡ በተጨማሪም እግዚአብሔርን አስመልክቶ በውስጥዎ የሚመላለሱትን ጥያቄዎች ጠይቀው መልስ የሚያገኙበት ነው፡ የጥያቄዎን መልስ በግል ኢሜል አድራሻዎ ልንልክልዎ ዝግጁ ነን፡ ፍላጎታችን እግዚአብሔር ለእርስዎ ያዘጋጀልዎትን የፍቅር ጥሪ እንዲያውቁ፣ እንዲቀበሉና ዛሬዉኑ ይህንን አስደናቂ ግንኙነት እንዲጀምሩ መርዳት ነው፡

ይህ አፕሊኬሽን በግሬት ኮሚሽን ሚኒሰተሪ- ኢትዮጵያ ድጅታል ስትራቴጂ አገልግሎት፤ የተዘጋጀ ነው፡፡

እግዚአብሔርን በማወቅ የሚገኘውን የሕይወትና የፍቅር ስጦታ እንደሚቀበሉት ተስፋ እናደርጋለን፡ የሰው ልጅ ልብና አዕምሮ የሚፈልገውን በፍቅር የተሞላ ግንኙነት የሚያረካ እግዚአብሔር ለእኛ ካዘጋጀው ወዳጅነት በላይ ምንም ነገር አይኖርም፡

更多應用信息

最新版本

1.0

上傳者

كبرياء رجل

系統要求

Android 3.0+

舉報

舉報不當內容

更多

下載 APKPure App

可在安卓獲取Habesha student的歷史版本

下載

下載 APKPure App

可在安卓獲取Habesha student的歷史版本

下載

Habesha student相關應用

The Great Commission Ministry Ethiopia 開發者的更多應用

最新發現