ሱባዔ እና ሥርዓቱ


1.0 tarafından Ermiyas Abate
Apr 25, 2020

ሱባዔ እና ሥርዓቱ hakkında

ነው ምንድን ነው? ልግባ ሱባዔ ልግባ? ልዘጋጅ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ?

ሱባዔ እና ሥርዓቱ

ነው ምንድን ነው? ልግባ ሱባዔ ልግባ? ልዘጋጅ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል !!!

‹ሱባዔ› በሰዋስዋዊ ትርጕሙ ‹ሰባት› ማለት ነው ፡፡ ‹በመንፈሳዊ አተረጓጐም አንድ ሰው ‹‹ ከዚህ ቀን እስከዚህ ቀን በጸሎት ከፈጣሪዬ ጋር እገናኛለሁ ›› ብሎ የሚያቅደው መንፈሳዊ ዕቅድ ነው ፡፡

ሰባት ቍጥር በእስራኤላውያን ዘንድ በሥራም በቃልም የሚገለጥ ፍጹም ቍጥር ነው ፡፡ ለምሳሌ-ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ፍጥረትን ከመፍጠር ማረፉ ፣ ለጸሎት የሚተጉ ምእመናን በቀን ለሰባት ማመስገናቸው የሰባት ቍጥርን ፍጹምነት ያመለክታል (ዘፍ. ፪ ፥ ፪ ፤ መዝ. ፻፲፰ ፥ ፷፬) ፡፡ ከዚህ አንጻር አንድ ሰው ለሰባት ቀናት ቢጾም አንድ ሱባዔ ጾመ ይባላል ፡፡ ለዐሥራ አራት ቀን ቢጾም ደግሞ ሁለት ሱባዔ ጾመ እያለ እየጨመረ ይሄዳል ፡፡

የእግዚአብሔር ቸርነት ፣ የእመቤታችን አማላጅነት ፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! አሜን!

መረጃ መረጃ http://t.me/theotokosmary

ንባብ ንባብ !!!

En son sürümde yeni olan 1.0

Last updated on Nov 19, 2020
ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል!!!
ለበለጠ መረጃ በTelegram - http://t.me/theotokosmary

Ek UYGULAMA Bilgileri

En Son Sürüm

1.0

Yükleyen

Thắng Nguyễn

Gereken Android sürümü

Android 4.1+

Bildir

Uygunsuz olarak işaretle

Daha Fazla Göster

Use APKPure App

Get ሱባዔ እና ሥርዓቱ old version APK for Android

İndir

Use APKPure App

Get ሱባዔ እና ሥርዓቱ old version APK for Android

İndir

ሱባዔ እና ሥርዓቱ Alternatif

Ermiyas Abate geliştiricisinin diğer ürünlerini edinin

Keşfetmek