Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your user experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
Icona Alfurqan ET

1.0.7 by sysol tech


Apr 12, 2023

Informazioni su Alfurqan ET

Italiano

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም ትርጉም እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።።

የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በዚህ መተግበሪያ ላይ ይገኛል።

በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም ፤ ፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን እንጠይቃለን

ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ምንዳውን ያብዛላቸው ያብዛላቸው እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። Sì!!

Novità nell'ultima versione 1.0.7

Last updated on Apr 12, 2023

Amharic Quran Translation with Mohammed Ferej Voice, Registration error fixed

Traduzione in caricamento...

Informazioni APP aggiuntive

Ultima versione

Richiedi aggiornamento Alfurqan ET 1.0.7

Caricata da

ေတာ သား

È necessario Android

Android 4.1+

Available on

Ottieni Alfurqan ET su Google Play

Mostra Altro

Alfurqan ET Screenshot

Commento Loading...
Lingua
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Abbonato con successo!
Ora sei iscritto ad APKPure.
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Successo!
Ora sei iscritto alla nostra newsletter.