از برنامه APKPure استفاده کنید
نسخه قدیمی APK ጣሃራና ሰላት را برای اندروید بگیرید
ኢባዳ ኢባዳት ይኖረው ይኖረውንዘ ድትን መሰረት ያደረገ ያደረገንእን ይህ ይህ ጣሃራናት ለማስለማር የተዘጋጀ አፕ ፕ ::
ሰላት ኢባዳ ኢባዳንእ ደመሆኑት ይኖረው ይኖረውንዘ ድትን መሰረት ያደረገ ያደረገን አለበት. ይህ ይህ ጣሃራናት ህግጋትን ለማስለማር የተዘጋጀ አፕ ፕን በመጠን አነስነ ተኛ ሆኖ ትምህርህን ያቀፈ ያቀፈን ዘንዘ ድት አድርድ.Last updated on 19/09/2018
ጣሃራና ሰላት አፕልኬሽን
ሰላት ኢባዳ እንደመሆኑ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት። ይህ ጣሃራና ሰላት ህግጋትን ለማስተማር የተዘጋጀ አፕ ሲሆን በመጠን አነስተኛ ሆኖ ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ ይሆን ዘንድ ጥረት አድርገናል። የምናዘጋጃቸው አፖች አላማ ትምህርት ማስተላለፍ ብቻ በመሆኑ ከማስታወቂያ እና ክፍያ ነፃ ናቸው። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
አፕልኬሽኑ ተደራሽ ይሆን ዘንድ ተጠቅመው ለሌሎች በማስተዋወቅ በኸይር ስራ ይተባበሩ። በእነዚህ አፕልኬሽኖች ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ ወንድሞች ምስጋናችንን እያቀረብን አላህ ኢኽላስን እንዲለግሰን እና ስራችንንም እንዲቀበለን እንለምነዋለን!
***** Developer *****
ibnu Mas'oud islamic Center
Addis Ababa
Ethiopia
بارگذاری شده توسط
Rahmat
نیاز به اندروید
Android 4.1+
دسته بندی
گزارش
ጣሃራና ሰላት
1.0 by Ibnu Mas'oud Islamic Center
19/09/2018