Usar la aplicación APKPure
Obtener Getaye Amlakem ጌታዬ አምላኬም versión histórica en Android
la respuesta ortodoxa por protestantes y sectas Testigos de Jehová acerca de Jesucristo
ይህ የሞባይል አፕሊኬሽን ከማህራዊ ድህረ ገፅ ከፌስቡክ ፔጅ orthodox and bible እና በ1998 ዓ.ም በዲ.ን ያሬድ ዮሐንስ ለፕሮቴስታንትና ለይሖዋ ምስክር ኑፋቄ(ክህደት) የተሰጠ ምላሽ ከታተመው ጌታዬ አምላኬም ከተባለው መፅሐፍ የተወሰደ ሲሆን ይህ መፅሐፍ ከገበያ ላይ በመጥፋቱ ሰዎች አንብበው ወደ እውነት መንገድ ተመልሰው እንዲድኑና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶን አስተምህሮ ጠንቅቀው እንዲያቁ ከማሰብ የተሰራ የሞባይል አፕሊኬሽን ነውLast updated on 29/04/2017
የጌታችን የአምለካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የባሕርይ አምላክነት በመካድ የይሖዋ ምስክሮች የሚጠቅሷቸው ጥቅሶች እና ኦርቶዶክሳዊ መልሶቻቸው እንዲሁም ሌሎች መሰረታዊ የእምነት ጥያቄዎችን አካቶል
Presentado por
Axl Guerrero Davila
Requisitos
Android 1.6+
Categoría
Reportar
Getaye Amlakem ጌታዬ አምላኬም
3.4 by solomon fekadu
29/04/2017