መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ


1.0 بواسطة BIBLES
13/06/2016

መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛحول

هذا جميل الإنجليزية الكتاب المقدس وتبادل :: legwadenyochiwoti

መጽሀፍ ቅዱስ ለአማርኛ ተናጋሪዎች፣ በስልክዎ ማግኘት ይችላሉ!

ይሀው የአማርኛ መጽሀፍ ቅዱስን በነጻ ወደ ስልክዎ ይጫኑ::

አሁን መጽሀፍ ቅዱስን በኢትዮጵያ ከ25 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ዋና ተናጋሪዎች እና በውጭ ሀገር ከ3 ሚሊዮን በላይ ተናጋሪዎች ባሉት በአማርኛ ቋንቋ መጠቀም ይችላሉ::

መጽሀፍ ቅዱስን በማንበብ፣ በእግዚአብሄርን ቃል ምልዐት፣ ለእየሱስ ክርስቶስ ቅሩብ በመሆን መጽሀፍ ቅዱስ ለእርስዎ ባለው አስተምህሮ ይጠቀሙ::

መጽሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሄር ልዩ ቃል ነው:: የተጻፈውም በግሪክኛ፣ በዕብራይስጥ፣ በአራማይክ ሲሆን ወደ ብዙ ቋንቋዎች ተተርጉሟል:: ዛሬ የእግዚአብሄርን ቃል በእርስዎ ቋንቋ በአማርኛ መጠቀም ይችላሉ::

ይህን አፕሊኬሽን በመጫን መጽሀፍ ቅዱስን በሄዱበት ቦታ ሁሉ ይያዙት እንዲሁም በፈለጉበት ቦታ ሁሉ ያንብቡት::

ዕለት ተዕለት መንፈስን በሚቀሰቅሰው የመጽሀፍ ቅዱስ ምልዐት በእርስዎ ቋንቋ፣ በአማርኛ ይጠቀሙ!

ይህ የአማርኛ መጽሀፍ ቅዱስ ከብሉይ ኪዳን ክፍል 39 ጥራዞችን ይዟል::

(ኦሪት ዘፍጥረት፣ ኦሪት ዘጸኣት፣ ኦሪት ዘሌዋውያን፣ ኦሪት ዘኁልቍ፣ ኦሪት ዘዳግም፣ መጽሀፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ፣ መጽሀፈ መሳፍንት፣ መጽሀፈ ሩት፣ መጽሀፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ፣ መጽሀፈ ሳሙኤል ካልዕ፣ መጽሀፈ ነገስት ቀዳማዊ፣ መጽሀፈ ነገስት ካልዕ፣ መጽሀፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ፣ መጽሀፈ ዜና መዋዕል ካልዕ፣ መጽሀፈ ዕዝራ፣ መጽሀፈ ነህምያ፣ መጽሀፈ አስቴር፣ መጽሀፈ ኢዮብ፣ መዝሙረ ዳዊት፣ መጽሀፈ ምሳሌ፣ መጽሀፈ መክብብ፣ መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን፣ ትንቢተ ኢሳይያስ፣ ትንቢተ ኤርሚያስ፣ ሰቆቃዎ ኤርምያስ፣ ትንቢተ ሕዝቅኤል፣ ትንቢተ ዳንኤል፣ ትንቢተ ሆሴእ፣ ትንቢተ አሞጽ፣ ትንቢተ ሚክያስ፣ ትንቢተ ኢዩኤል፣ ትንቢተ አብድዩ፣ ትንቢተ ዮናስ፣ ትንቢተ ናሆም፣ ትንቢተ ዕንባቆም፣ ትንቢተ ሶፎንያስ፣ ትንቢተ ሐጌ፣ ትንቢተ ዘካርያስ፣ ትንቢተ ሚልክያስ)

ከሀዲስ ኪዳን ደግሞ 27 ጥራዞች ይዟል::

(የማቴዎስ ወንጌል፣ የማርቆስ ወንጌል፣ የሉቃስ ወንጌል፣ የዩሐንስ ወንጌል፣ የሐዋርያት ሥራ፣ ወደ ሮሜ ሰዎች፣ 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች፣ 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች፣ ወደ ገላትያ ሰዎች፣ ወደ ኤፌሶን ሰዎች፣ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች፣ ወደ ቆላስይስ ሰዎች፣ 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች፣ 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች፣ 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ፣ 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ፣ ወደ ቲቶ፣ ወደ ፊልሞና፣ ወደ ዕብራውያን፣ የያዕቆብ መልእክት፣ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት፣ 2ኛ የጴጥሮስ መልዕክት፣ 1ኛ የዩሀንስ መልእክት፣ 2ኛ የዩሀንስ መልእክት፣ 3ኛ የዩሀንስ መልእክት፣ የይሁዳ መልእክት፣ የዩሀንስ ራዕይ)

ይህን በጣም በጥሩ ሁኔታ የተጻፈ መጽሀፍ ቅዱስ ያንብቡ፣ ለአማርኛ ተናጋሪዎች የተሻለ ትርጉም ያለው፣ ለተማሪም ሆነ ለመምህር በጣም ጠቃሚ የሆነ ነው::

የአማርኛ መጽሀፍ ቅዱስን ይጫኑ፣ አሁን በስልክዎ በነጻ ያገኙታል!

معلومات أكثر ل تطبيق

احدث اصدار

1.0

محمل

B Soe Lay

Android متطلبات النظام

Android 4.0.3+

الإبلاغ

تحديد كغير مناسب

عرض المزيد

Use APKPure App

Get መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ old version APK for Android

تحميل

Use APKPure App

Get መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ old version APK for Android

تحميل

መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ البديل

احصل على المزيد BIBLES

الاكتشاف